Register to Become a Member

First & Last Name *
Phone *
Email *
Address

Why Join ECAN?

Family & Community Support

 

ECAN stands with members during times of need and transition.

  • “Call ECAN First” support network
  • Translation and interpretation services
  • Support for unhoused and vulnerable community members
  • Referral and community support letters

 

የቤተሰብ እና የማህበረሰብ ድጋፍ

 

ኢማና (ECAN) አባላቱ አስቸጋሪ እና የሽግግር ጊዜያት ሲገጥሟቸው ከጎናቸው ይቆማል።

  • “መጀመሪያ ለኢማና ይደውሉ” የድጋፍ መረብ
  • የትርጉም እና የማስተርጎም አገልግሎቶች
  • መጠለያ ለሌላቸው እና ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ አባላት የሚደረግ ድጋፍ
  • የሪፈራል እና የድጋፍ ደብዳቤዎች

 

Education & Youth Empowerment

 

Investing in the next generation.

  • Adopt-a-Student support initiative

  • Scholarship opportunities (goal: $1,000 awards) for top student

  • Sports coaching and youth engagement

  • Academic mentorship and leadership development

 

ትምህርት እና የወጣቶች ማጎልበት

 

በሚቀጥለው ትውልድ ላይ ኢንቨስት ማድረግ።

  • “ተማሪን የማገዝ” (Adopt-a-Student) የድጋፍ መርሃ-ግብር
  • ለላጩ ተማሪ የነፃ ትምህርት ዕድል (ግብ፡ $1,000 ሽልማት)
  • የስፖርት ስልጠና እና የወጣቶች ተሳትፎ
  • አካዳሚያዊ መካሪነት (Mentorship) እና የአመራር ክህሎት ማዳበር

 

Health & Wellness

 

Supporting healthy families and communities.

  • Free wellness checks and health education programs

  • Access to community health outreach initiatives

  • Preventive health awareness activities

 

ጤና እና ደህንነት

 

ጤናማ ቤተሰብ እና ማህበረሰብን መገንባት።

  • የነፃ ጤና ምርመራ እና የጤና ትምህርት ፕሮግራሞች
  • የማህበረሰብ ጤና ተደራሽነት ፕሮግራሞች
  • የበሽታ መከላከያ ፕሮግራሞች

Career & Professional Development

 

Helping members grow professionally and economically.

  • Free résumé preparation assistance
  • Job opportunity connections and referrals
  • Internship opportunities for youth and young professionals
  • Mentorship and professional networking
  • Business directory to promote Ethiopian-owned businesses
  • Free consultation from real estate professionals
  • Workforce guidance and career navigation

 

የሙያ እና የፕሮፌሽናል እድገት

 

አባላት በሙያቸው እና በኢኮኖሚ እንዲያድጉ መርዳት።

  • የነፃ የረዝሜ (Résumé) ዝግጅት እገዛ
  • የስራ ዕድል ትስስር እና ጥቆማዎች
  • ለወጣቶች እና ለጀማሪ ባለሙያዎች የልምምድ (Internship) ዕድሎች
  • የሙያ መካሪነት እና የፕሮፌሽናል ትስስር መረብ
  • በኢትዮጵያውያን የተያዙ ንግዶችን ለማስተዋወቅ የስራ ማውጫ (Business Directory)
  • ከሪል እስቴት ባለሙያዎች የሚሰጥ የነፃ ምክክር አገልግሎት
  • የስራ ስምሪት መመሪያ እና የሙያ ጉዞ እገዛ

 

Practical Life Services

 

Helping members navigate everyday challenges.

  • Free legal consultation/advice sessions

  • Tax preparation discounts and guidance

  • Community resource navigation support

 

ተግባራዊ የህይወት አገልግሎቶች

 

አባላት የዕለት ተዕለት ፈተናዎችን እንዲወጡ መርዳት።

  • የነፃ የሕግ ምክር አገልግሎት ስብሰባዎች
  • የታክስ ዝግጅት ቅናሾች እና መመሪያዎች
  • የማህበረሰብ ግብዓቶችን የመለየት እና የመጠቀም ድጋፍ